የአፍሪቃ ሀገራት እና የግብርናው ዘርፍ ግምገማ17 መጋቢት 2005ማክሰኞ፣ መጋቢት 17 2005የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት በግብርናው ዘርፋቸው ላይ የተቀመጠውን የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ለማሳካት ስለሚቻልበት ጉዳይ ለመምከር የሶስት ቀናት ጉባዔ ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/184W7ማስታወቂያ ሀገራቱ በተለይ ግብርናን ማዕከል ያደረገውን ኤኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት የተቀረጸውን የአጠቃላይ የአፍሪቃ የግብርና ልማት መርሀግብር ምን ያህል ዕውን ለማድረግ ያስችላል ያሉትን ተሞክሮ ሀሳብ ተለዋውጠዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ