1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 2 2008

የአፋር ሱልጣን ሐንፍሬይ አሊ ሚራህ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ «የሚያሳስብ ነው» ሲሉ ተናገሩ።

https://p.dw.com/p/1JxHo
Äthiopien Vulkan Erta Ale Afar Region
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

የአፋር ሕዝብ ባህላዊ መሪ የሆኑት ሱልጣን ሐንፈሬይ አሊ ሚራህ አሁን በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከሕዝብ ጋር ውይይት ሊያደርግ ይገባል ብለዋልም። በብራስል በተካሄደው የአፋር አመታዊ ጉባኤ ላይ የተገኙት ሱልጣን ለዶይቼ ቬለ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል።
ገበያው ንጉሴ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ