1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአድዋ ድል 114ኛ አመት በአልና ትርጓሜዉ

ማክሰኞ፣ የካቲት 23 2002

አዲስ አበባ ዉስጥ በሚኒሊክ አደባባይ በተከበረዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተካፈሉትን አባት አርበኞች፥ወጣቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዉ ነበር

https://p.dw.com/p/MHup
ምስል AP

ኢትዮጵያዉያን የኢጣሊያ ቅኝ ገዢ ጦርን አድዋ ላይ ድል ያደረጉበት 114ኛ አመት በአል ዛሬ ተክብሮ ዋለ።አዲስ አበባ ዉስጥ በሚኒሊክ አደባባይ በተከበረዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተካፈሉትን አባት አርበኞች፥ወጣቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዉ ነበር።ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ በአሉ ላይ ከተገኙ አንዳዶቹን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ