የአዲስ ዓመት የዕቅድ ጉዞዩ
ዓርብ፣ መስከረም 3 2006ማስታወቂያ
በጀርመን፣ በኢትዮጵያ እና በሱዳን የሚኖሩ አራት ወጣቶች አዲሱ የያዝነውን 2006 ዓ ም አስታከው ስለያዙት እቅድ እና እንዴት ዕውን ለማድረድ እንዳቀዱ በመጀመሪያ ያጫውቱናል። በመቀጠልም አዲስ ዓመት አስታኮ እቅድ ማውጣት ጥቅም ይኖረው እንደው ጠይቀናል። በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የሶይሲዮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት - ዶክተር የራስ ወርቅ አድማሴን ለዚህ ላይ ሙያዊ አስተያየት ሰጥተውናል። አንድ ሰው እቅድ ሲያወጣ ምኞች ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እንዴት በተጨጫፅ ነገሮች ላይ ማተኮር እንዳለበት ያስረዳሉ። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ