የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ መጠናቀቅ6 ሰኔ 2008ሰኞ፣ ሰኔ 6 2008በአዲስ አበባ የሚሌንየም አዳራሽ ተከፍቶ የነበረው ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ ተጠናቀቀ ። ለአምስት ቀናት በተከታታይ ሲካሄድ የሰነበተው ይኸው ዓውደ ርዕይ የውጭ ባለሀብቶችን ፣ የኩባንያ ባለቤቶችን እና ሀገር ጎብኚዎችን ወደ ኢትዮጵያ የመሳብ ዓላማ ይዞ ነበር የተነሳው።https://p.dw.com/p/1J5ohምስል DW/G.Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ