የአየር ንብረት ለውጥ፤(«ኤል ኒኞ» ና «ላ ኒኛ»
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 24 2003ማስታወቂያ
እንዲህ ያለዉ የአየር ጠባይ ሁኔታም ሆነ በዓለማችን በየጊዜዉ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮ አደጋዎች ማለት ድርቅና የዝናብ ዕጥረት አለያም በጎርፍ መጥለቅለቅና ማዕበል መንስኤያቸዉ የአየር ንብረት ለዉጥ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአየር ጠባይ መለዋወጥስ በባለሙያ እንዴት ይተነተናሉ ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ምላሹን ይዟል። ለዝግጅቱ ሸዋዬ ለገሠ--
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ