የአየር ንብረት ለውጥና ረሃብ20 ጥቅምት 2004ሰኞ፣ ጥቅምት 20 2004የዓለማችን ህዝብ ቁጥር አድጓል ፤ የረሃብተኛውም ቁጥር እንዲሁ ።https://p.dw.com/p/Ru1aምስል APማስታወቂያየአየር ንብረት መዛባት ያስከተለው ድርቅና የአየር ፀባይ ለውጥ በቀጥታ የምግብ ችግርን አባባሶሏል ። በተዘዋዋሪ መንገድ ደግሞ ይህን ችግር ለማስቆም አጠያያቂ ሙከራ እየተደረገ ነው ። የዶቼቬለው Jens Thurau ስለዚሁ ያጠናቀረውን ዘገባ ሂሩት መለሰ ታቀርበዋለች ። ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ