የአየር ንብረትና የኃይል ማመንጫ ጉባኤዎች14 ጥቅምት 2006ሐሙስ፣ ጥቅምት 14 2006በሚቀጥለው ወር ፖላንድ ውስጥ በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ የአፍሪቃን አቋም ለማንፀባረቅ ይረዳል የተባለለት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ በአፍሪቃ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ስብሰባ ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/1A5o7ምስል Timbertower GmbHማስታወቂያ በምስራቅ አፍሪቃ የስምጥ ሸለቆ አካባቢ በሚገኙ ሃገራት የሚገኘውን የውሃ፣ የንፋስ እና የእንፋሎት ኃይልን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስቃኝ ጉባኤ በእዚሁ ሣምንት ውስጥ ተከናውኗል። በሁለቱም ጉባኤዎች የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተሳትፏል። ጉባኤውን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሂሩት መለሠ