የአየርን ንብረት ለዉጥና የገንዘብ ጥያቄ
ሐሙስ፣ ኅዳር 28 2004ማስታወቂያ
ለዚሁ ተግባር የሚዉል ከጎርጎሮሳዉያኑ 2020ዓ,ም ጀምሮ በየዓመቱ ወደአንድ መቶ ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጥ፤ እስከ 2013ዓ,ም ድረስ ደግሞ ለመነሻ 30 ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጥ ተወስኗል። ተግባራዊ አለመሆኑ ግን የአፍሪቃ ሀገሮች ደርበኑ ጉባኤ ላይ ዳግም ጉዳዩን እንዲያነሱና እንዲጠይቁ ግድ ብሏል። የዶይቼ ቬለዉ ዮሃንስ ቤክ ከደርበን የላከዉን ሸዋዬ ለገሠ አሰባስባ ታቀርበዋለች።
ዮሐንስ ቤክ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ