የአውሮፓ የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎቸው11 ነሐሴ 2002ማክሰኞ፣ ነሐሴ 11 2002የአውሮፓ መንግስታት ፣ ከዓለም የገንዘብ ቀውስ ጋር ተያይዞ ያጋጠማቸውን የብድር ጫና ለማቃለል ልዩ ልዩ የቁጠባ ዕርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ናቸው ።https://p.dw.com/p/OpaMምስል APማስታወቂያ በዚህ ስር ከሚካተቱት ውስጥ የአብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሀገራት የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎች ይገኙበታል ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በአመዛኙ የጡረታ መውጫ ዕድሜን የማራዘም ዕቅድ ያላቸውን እነዚህን የተሀድሶ ዕርምጃዎች ይመለከታል ። ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ