የአውሮፓ ታዛቢ ቡድን የኢትዮጵያውን ምርጫ የመጨረሻ ዘገባ ወደ መስከረም ማሸጋሸጉ፤15 ሐምሌ 2002ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2002ባለፈው ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ ም በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ የታዘበው የአውሮፓው ኅብረትhttps://p.dw.com/p/ORsWማስታወቂያየምርጫ ታዛቢ ቡድን የመጨረሻውን ዘገባ ከሰሞኑ ያቀርባል ተብሎ ሲጠበቅ ወደ መስከረም እንዲሸጋሸግ ያደረገ መሆኑን ገልጿል። ምክንያቱ ምን ይሆን? ገበያው ንጉሤ አጭር ዘገባ አለው። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ