የአውሮፓ ሕብረትና ኢትዮጵያ 21 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002የአውሮፓ ሕብረት በበለጸገው ዓለም ለኢትዮጵያ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የኤኮኖሚ ተባባሪና የልማት ዕርዳታ አቅራቢ ነው።https://p.dw.com/p/MOwgምስል APማስታወቂያግንኙነቱ ምን ዓይነት ዕርምጃ እያደረገ ነው የመጣው፤ የኢትዮጵያ ተጠቃሚነትስ እስከምን ድረስ ነው? እነዚህንና የሕብረቱን የልማት ፖሊሲ በተመለከተ ባለፈው ሣምንት ከስኮትላንድ-ዳንዲ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሕግ ባለሙያ ከዶር/መላኩ ደስታ ጋር ቃለ-ምልልስ ማድረጋችን አይዘነጋም፤ እነሆ የቃለ-ምልልሱን ሁለተኛና ማጠቃለያ ክፍል አድምጡ። M.M / Dr.Melaku Desta Negash Mohammed