የአውሮፓ ህብረት የመሬዎች ጉባኤ እና ሊቢያ
ዓርብ፣ መጋቢት 16 2003ማስታወቂያ
መሪዎቹ በትናንቱ ጉባኤያቸው በህብረቱ አንገብጋቢ ችግሮችና በሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክረው ውሳኔ አሳልፈዋል ። ዛሬ ደግሞ በጃፓኑ አደጋ መንስኤ የአቶም ኃይል ማመንጫዎቻቸውን ደህንነት አስተማማኝ በሚያደርጉበት መንገድ ላይ ተነጋግረዋል ። መሪዎች ትኩረት ሰጥተው ስለተወያዩባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ና ስላሳለፉዋቸው ውሳኔዎች የብራሰልሱን ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴን ሂሩት መለሰ በሰልክ አነጋግራዋለች ።
ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ