የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ላይ11 መጋቢት 2003እሑድ፣ መጋቢት 11 2003የተባበሩት መንግስታት በሊቢያ ላይ የበረራ ዕገዳ እንዲከበር ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የተከፋፈል አቓም መያዛቸው ታውቓል። በሊቢያው መሪ ሙዓማር ጋዳፊ ላይ ጥቃት አንዲጀመር ፈረንሳይ በዋና አቀንቃኝነት ተንቀሳቅሳለች። ጀርመን ግን በሊቢያ ላይ የተጀመረውን ርምጃ ተቃውማለች።https://p.dw.com/p/RAwmፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚና መራሄተ-መንግስት አንጌላ ሜርክልምስል dapdማስታወቂያሁኔታው በአውሮፓ አባል ሀገራት ዘንድ ምን የሚያመጣው ተፅዕኖ ይኖራል? ማንተጋፍቶት ስለሺ ስቱዲዮ ከመግባቱ ቀደም ብሎ የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴን አነጋግሮት ነበር። Mantegaftot Sileshi