የአውሮፓው ኅብረት፣ የተ መ ድ እና የምግብ እርዳታ የሚያሻቸው ድሆች ሀገራት፣11 ግንቦት 2001ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 2001የአውሮፓው ኅብረት ኮሚሽንና የ ተ መ የግብርና ድርጅት፣ በምግብ እጥረት ለተጎዱ አገሮች የለገሠውን እርዳታhttps://p.dw.com/p/HtZrችጋር ያጠቃቸውና ሰብአዊ እርዳታ ያስፈለጋቸው የምሥራቅ አፍሪቃ አገሮች ፣ በተጨማሪ ድርቅ የተጠናወተቸው መሆኑ የታወቀ ነው፣ምስል DW-TVማስታወቂያ ለመተግበር የሚያስችል፣ ስምምነት ግንቦት 7 ቀን 2002 ዓ ም፣ ብራሰልስ ውስጥ በኮሚሽኑ ጽ/ቤት ተፈራርመዋል። --ለዝርዝሩ ገበያው ንጉሤ፣ -- ተክሌ የኋላ፣ ሒሩት መለሰ፣ ►◄