የአውሮጳ ወጣቶች ያለ ሥራና ተስፋ23 ነሐሴ 2006ዓርብ፣ ነሐሴ 23 2006ሰሞንን የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው አውሮፓ ውስጥ የወጣት ስራ አጡ ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃጸር በ30 000 ከፍ ብሎ 7,5 ሚሊዮን ደርሷል። የስራ አጡ ቁጥር ከፍ ያለበት ምክንያት እና በአውሮፓ ያለው የወጣቶች ስራ አጥነት የዕለቱ የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።https://p.dw.com/p/1D3YYማስታወቂያ