የአውሮጳ እና ኢትዮጵያ የትምህርት ተቋማት ውይይት
ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011ማስታወቂያ
በውይይቱ ላይ ከ30 የሚበልጡ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና አስተዳዳሪዎች ተሳታፊዎች የተገኙ ሲሆን የይይታቸው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ስለሚኖረው የወደፊት ግንኙት ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። ከአዲስ አበባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ