የአውሮጳ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ
ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2014ማስታወቂያ
የአውሮጳ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍጻሜ
ብራሰልስ ቤልጅየም ውስጥ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሃያ ሰባቱ የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ተጠናቋል። የኃይል አቅርቦት ችግር ፣ኮቪድ-19 ና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች መሪዎቹ ከተነጋገሩባቸው ጉዳዮች ውስጥ ይገኙበታል።በአሁኑ ጉባኤያቸው የኅብረቱ መሪዎች የአፍሪቃንም ሆነ የኢትዮጵያን ጉዳይ አላካተቱም።
ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ
ነጋሽ መሐመድ