የአውሮጳ ኅብረት በሱዳን እና ሊቢያ ጉዳይ መወያየቱ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 6 2011ማስታወቂያ
ሆኖም የሱዳን ወታደራዊ አዛዦች ከቀድሞው ፕሬዚደንት ዖማር ኧል በሽር የወሰዱትን ሥልጣን ወደ ሲቪሉ ማኅበረሰብ ማስረከብ እንደሚገባቸው የያዙት አቋም አኹንም የጸና መኾኑን ሕብረቱ ገልጧል። የገልፍ ተፎካካሪ ሃገራት በሱዳን ውስጣዊ የፖለቲካ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ሥልጣኑን ወደ ሲቪሉ ማኅበረሰብ ለማሻገር የተጀመረው ጥረት ላይ መሰናክል እንዳይፈጥር መስጋታቸው ተገልጧል። የአውሮጳ ሕብረት የውጭ ጉዳዮች ኃላፊ ፌደሪካ ሞጎሮኒን እዛው ብራስልስ ውስጥ ያነጋገራቸው ገበያው ንጉሤ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ