1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ቡድኖች የዋንጫ ፍልሚያዎች

ሰኞ፣ ግንቦት 11 2006

አትሌት ቀነኒሣ በቀለና ጥሩነሽ ዲባባ በማንቼስተሩ ታላቁ የሩጫ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል። በሻንጋይ ጎልደን ሊግም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በአውሮጳ የተለያዩ የእግር ኳስ ቡድኖች ያከናወኗቸውን የዋንጫ ፍልሚያዎች ዳሰናል።

https://p.dw.com/p/1C2ig