የአውሮጳ ምክር ቤት ምርጫ12 ግንቦት 2006ማክሰኞ፣ ግንቦት 12 2006በየአምሥት ዓመቱ የሚደረገው የአውሮጳ ምክር ቤት እንደራሴዎች ምርጫ የፊታችን ሐሙስ በኔዘርላንድስ እና በብሪታንያ የሚጀመር ሲሆን፣ እስከ ፊታችን እሁድ ባሉት ቀናት በ28 ቱ የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ይጠናቀቃል።https://p.dw.com/p/1C34Mምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ 500 ሚልዮን የህብረቱን አባል ሀገራት ሕዝብ የሚወክሉትን 751 እንደራሴዎች እንዲመርጥ 400 ሚልዮን መራጭ ሕዝብ ጥሪ ቀርቦለታል። የአውሮጳ ምክር ቤት ምርጫ፣ ውጤት እና አንደምታው የዛሬው አውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ