የአውሮጳ ሕብረት ሚንስትሮች ስብሰባና ስደተኞች11 ግንቦት 2007ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 2007የአውሮጳው ሕብረት የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚንስትሮች፤ ዛሬ ብራሰልስ ቤልጅግ ውስጥ ባደረጉት ሰብሰባ፤ በሜድትራንያን በኩል ወደ አውሮጳ የሚገቡትን ስደተኞችና ፤ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ሰዎችን ካገር ወደ አገር በሚያሸጋግሩ ቡድኖች ላይ አንድ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።https://p.dw.com/p/1FRdhምስል Reuters/F. Lenoirማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጉዳዩ ከዚህ ቀደም ባለፈው ሚያዝያ ተመክሮበት እንደነበረ ቢታወቅም በይደር እዚህ ድርሷል። ሚንስትሮች ሶስት ጉዳዮችን አንስተው መፍትኄ የሚሉት ርምጃ እንዲወሰድ ሳይወስኑ አይቀሩም። ስለሚንስትሮቹ ስብሰባና ስለሚጠበቀው ውሳኔ የበርሊኑን ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ