የአውሮጳ ህብረት ለግብጽ የሰጠው ርዳታ12 ነሐሴ 2003ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2003የስራ ቦታ ለመፍጠር እና ንጹህና ቀጣይነት ያለው የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ለመርዳት የታሰበ መሆኑን ነውhttps://p.dw.com/p/Rgkkካይሮምስል dapdማስታወቂያ የአውሮጳ ህብረት ለግብጽ አንድ መቶ ሚልዮን ርዳታ እንደሚሰጥ ትናንት የህብረቱ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ገንዘቡ በሀገሪቱ በተለይም በመዲናይቱ ካይሮ ከተማ የሚኖሩ ድሆችን ኑሮ ለማሻሻል፡ የስራ ቦታ ለመፍጠር እና ንጹህና ቀጣይነት ያለው የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ለመርዳት የታሰበ መሆኑን ነው መግለጫው ያመለከተው። ገበያው ንጉሴ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ