ፖለቲካየአውሮጳ ህብረትና የጌትስ ድርጅት የልማት ርዳታ13 የካቲት 2009ሰኞ፣ የካቲት 13 2009የአውሮጳ ህብረት ባለስልጣናት እና የጌትስ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ለአዳጊ ሃገራት ስለሚሰጡት የልማት ርዳታ ተወያዩ። ይህንኑ ርዳታ በተሻለ መንገድ ማቀናጀት የሚቻልባቸውን መንገዶች በማመቻቸትም ላይ ሁለቱ ቡድኖች በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ እና ቢል ጌትስ አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/2Xvi0ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያBer. Brüssel(Gespräch _EU Kommission &Bill Gates) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ