የአዉሮፓዉ ህብረት እርዳታ ለሶማልያ7 መጋቢት 1999ዓርብ፣ መጋቢት 7 1999የአዉሮፓ ህብረት ኮሚሽን በያዝነዉ ወር መጀመርያ ላይ በሶማልያ ሰላም ማስፈን ሂደት እንዲሁም ለመልሶ ማቋቋምያ 15 ሚሊዮን ይሮ ወይም 19.5 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያሰባስብ ቃል ገብቶ እንደነበር ይታወሳልhttps://p.dw.com/p/E0Yfሉዊ ሚሼል/ በባይዶዋ አየር ማረፍያምስል APማስታወቂያየአዉሮፓዉ ህብረት የልማት ተራድኦ ሃላፊ እንደ ሉኢስ ሚሼል ገለጻ የሶማልያዉ ፕሪዝደንት አብዱላሂ ዩሱፍ የአዉሮፓዉ ህብረት ያቀረበላቸዉን አማራጮች በመቀበል በአገሪቱ ካሉት ለዘብተኛ እስላማዉያን ጋር እርቀ ሰላም ያካሂዳሉ ነዉ። ህብረቱ ለሶማልያ ሰላም ማስፈን እርዳታ እንዲዉል የገባዉን የገንዘብ ሃይል ለሶማልያ አቅርቦአል? አዜብ ታደሰ