1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጻ ህብረት ለሶማልያ ወታደሮች ስልጠና

ዓርብ፣ ሚያዝያ 1 2002

የአዉሮጻ ህብረት የሶማልያ ወታደሮች አሰልጣኝ ቡድን ከትናንትና ወድያ ረቡዕ ጀምሮ ስራዉን በይፋ መጀመሩን አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/Ms7u
ምስል AP

ቀደም ሲል ህብረቱ ለሶማልያ የሽግግር መንግስት የሚሰጠዉን ድጋፍ ወታደሮችን በማሰልጠን ጭምር ለማድረግ እንደሚፈልግ ማስታወቁ ሲታወቅ ከትናንት በስትያ ይፋ የሆነዉ ይህ ወታደራዊ ስምሪት የዚሁ ዉሳኔ አካል መሆኑ ተገልጾአል። በብራስልስ የሚገኘዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ
l