የአዉሮጻዉ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ጋዜጣዊ መግለጫ8 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2002በኢትዮጽያ ለሚካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ የአዉሮጻዉ ህብረት ታዛቢ ቡድን መሪ አዲስ አበባ የገቡ መሆናቸዉ ሲታወቅhttps://p.dw.com/p/MyTCማስታወቂያበሶስት ቀናት ጉብኝታቸዉ የመንግስት ባለስልጣናትን እና የተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎችን አነጋግረዋል። የቡድኑ መሪ ዛሪ በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ጌታቸዉ ተድላ በቦታዉ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ