የአዉሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን ወደ ኢትዮጵያ አለመላኩ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 30 2007ማስታወቂያ
ሕብረቱ በጎርጎረሳዉያኑ 1997 እና በ2002 ዓ,ም የተካሄደዉን ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ታዛቢዎችን ልኮ ከገመገመ በኋላ ታዛቢዎች ባቀረቡት ዘገባዎች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዉዝግብ ዉስጥ ገብቶ እንደነበር ይዘነጋም። የአዉሮጳ ሕብረት በኢትዮጵያ ግንቦት ወር በሚካሁደዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ ላይ ለምን ይሆን ታዛቢዎችን የማይልከዉ። ዘጋብያችን የአዉሮጳ ሕብረት የዉጭ ግንኙነት ክፍል ቃል አቀባይን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ