የአክስየን ማህበራት የባለድርሻዎች ቅሬታ28 ሐምሌ 2005እሑድ፣ ሐምሌ 28 2005አንዳንድ በየአክስየን ማህበራት አክስየን የገዙ ባለድርሻዎች ከአክስየን ማህበራት በኩል ችግር እንደገጥማቸው ይናገራሉ።https://p.dw.com/p/19JaDየአክስየን ማህበራት የባለድርሻዎች ቅሬታምስል Bilderboxማስታወቂያ ለምሳሌ፣ ገንዘባቸው ባክኖ እንደሚቀር እና ስለ አክስየን ማህበራቱ ስራም መረጃ እንደማያገኙ፣ የሚመለከተው የመንግሥት አካልም ባለአክስየን ማህበራቱን እንደሚገባ የማይቆጣጠርበት ድርጊት ለችግር እንዳጋለጣቸው ነው የገለጹት። ይህንኑ መነሻ በማድረግ ውይይት አካሂደናል። አርያም ተክሌ ልደት አበበ