የአካል ጎዳተኞች ስፖርታዊ ዉድድር10 ታኅሣሥ 2005ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 10 2005የአካል ጉዳተኞች ስፖርታዊ ዉድድር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተካሄደ ነዉ።https://p.dw.com/p/175p3ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ከሁለት ሺህ እንደሚበልጡ የተገለፀዉ የአዲስ አበባና ክልሎችን የወከሉ ተወዳዳሪዎች በስታዲየምና በቀድሞዉ የወንዶች ወጣቶች ክርስቲያናዊ ማኅበር ማለትም ወወክማ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች በመወዳደር ላይ መሆናቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ