የአንጌላ ሜርክል የቱርክ ጉብኝት
ማክሰኞ፣ መጋቢት 21 2002ማስታወቂያ
የቱርኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ሬቼፕ ታይፕ ኤርዶጋን በበኩላቸዉ በቱርኩ ቋንቋ እራሱን የቻለ ትምህርት ቤት በጀርመን እንዲከፈት መጠየቃቸው ይታወሳል። መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በሁለተኛ ቀን የቱርክ ጉብኝታቸዉ በጀርመን በቱርክ ቋንቋ ትምህርት ቤት ሊከፈት እንደሚችል በመግለጽ ይህ ግን የጀርመንኛ ቋንቋ እንዳያዉቁ ደንቃራ መሆን የለበትም ብለዋል ። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ከበርሊን ዘገባ ልኮልናል።
ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ