የአንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ነዳጅ ዘይት የጫነው የሳውዲ አረቢያው መርከብ መጠለፍ9 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2001የመርከቧ ባለቤቶች ከወንበዴዎቹ ጋር ድርድር መጀመራቸው ተዘግቧል ።ሆኖም ስለድርድሩ ይዘት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ።https://p.dw.com/p/Fxajየሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎችምስል APማስታወቂያየሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች ባለፈው ቅዳሜ የጠለፉት አንድ ግዙፍ የሳውዲ አረቢያ ነዳጅ ጫን መርከብ ሰሜን ሶማሊያ የባህር ዳርቻ መድረሱ ተዘግቧል ።