የአቶ ኃይለ ማርያም ማብራሪያ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 22 2009ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የዘንድሮ የስራ ዘመኑን ሲጀምር ባሰሙት ንግግር ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ እና ለሌሎችም ተያያዥ ጥያቄዎች ዛሬ ከቀትር በኋላ ማብራሪያ ስጥተዋል ። ማብራሪያውን የተከታተለውን የአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ዮሐንስ ገብረ ዝግዚአብሔርን አዜብ በስልክ አነጋግራዋለች ።