የአሸባብ ዛቻና የሶማሊያ አሜሪካዉያን19 የካቲት 2007ሐሙስ፣ የካቲት 19 2007በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ ሶማሊያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሰዉ ከአልቃይዳ ጋ ትስስር እንዳለዉ የሚነገርለት ፅንፈኛ እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አሸባብ በዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፤ ብሪታኒያ እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ሃገራት በሚገኙ የገበያ ማዕከላት ላይ ጥቃት እንደሚያደርስ መዛቱ ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/1EiHkምስል picture alliance/AP Photoማስታወቂያ ዛቻዉን ተከትሎም የአሜሪካዉ የሀገር ዉስጥ ደህንነት ከፍተኛ ጥበቃ በማድረግ ላይ ሲሆን በሌሎች ሃገራት የሚገኙ ዜጎቹም ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያስጠነቀቀ መሆኑ ተሰምቷል። አሜሪካን የሚኖረዉ የሶማሊያ ማኅብረሰብ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዶክተር ኢስማኤል ሆርኬ ሙስሊሙን ኅብረተሰብ ከፅንፈኞች ነጥሎ መመልከት እንደሚገባ ያስረዳሉ። መክብብ ሸዋ(ከዋሽንግተን ዲሲ) ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ