የአሸባሪዎች ዛቻና የጀርመን ፀጥታ አስከባሪዎች
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 3 2002ማስታወቂያ
የአለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት የአል-ቃኢዳ አባላት ጀርመንን ለማሸበር በመገናኛ ዘዴዎች በተለይም በኢንተርኔት የሚያስተላልፉት ዛቻ እየተደጋጋመ ነዉ።አሸባሪዎቹ ወይም ደጋፊዎቻቸዉ የምርጫ ሒደት፣ ትላልቅ ሕዝባዊ በአላትንና ድግሶችን እየጠበቁ ጀርመን አፍቃኒስታን ያዘመተችዉን ጦሯን ካላስወጣች በቦምብ እንደሚያሸብሯት ያስጠነቅቃሉ።የጀርመን ባለሥልታናት ማስጠንቀቂያዉን እንደዘበት እንደማማያዩት አስታዉቀዋል።ይሁንና ሕዝቡ መደናገጥ እንደሌለበትም እየመከሩ ነዉ።ሆልገር ሽሚት ያዘጋጀዉን ዘገባ ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።
Holger Schmidt/Yilma Hinz
Negash Mohammed