የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ
ረቡዕ፣ ጥቅምት 2 2009ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ለወራት የዘለቀዉን ፀረ-መንግስት የተቃዉሞ አመጽን ተከትሎ እየደረሰ ያለዉን የሰዉ ህይወት መጥፋትና የንብረት ዉድመት ተከትሎ መንግስት ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳዋይ ጊዜ አዋጅ ማዉጣቱ ይታወቃል። አዋጁን በተመለከተ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰጡን አስተያየት አሳስበዋል።