የአስተዳደግ ችግርና የኋላ መዘዙ25 ሚያዝያ 2005ዓርብ፣ ሚያዝያ 25 2005ወጣቷ በማደጎ ነው ያደገችው፤ በእርግጥ የማታውቃት ወላጅ እናቷ ከአጠገቧ ሆነው፣ የማታውቃቸው እህት ወንድሞቿም አብሮ አደጎቿ ሆነው ለአስርት ዓመታት ቢኖሩም ማለት ነው።https://p.dw.com/p/18S80ማስታወቂያ ወጣቷ በማደጎ ነው ያደገችው፤ በእርግጥ የማታውቃት ወላጅ እናቷ ከአጠገቧ ሆነው፣ የማታውቃቸው እህት ወንድሞቿም አብሮ አደጎቿ ሆነው ለአስርት ዓመታት ቢኖሩም ማለት ነው። የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ «የአስተዳደር ችግርና የኋላ መዘዙ» በሚል ርዕስ ነዋሪነቷን በሊባኖስ ቤሩት ያደረገች የአንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣትን ታሪክ ያስደምጠናል። አዘጋጁ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነው። እነሆ ዝግጅቱ!