የአርቲስት ደበበ እሸቱ መታሰርና ዉዝግቡ
ማክሰኞ፣ መስከረም 2 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት ደበበ የታሰረዉ ከአሸባሪ ቡድን ግንኙነት እንዳለዉ በመጠርጠሩ ነዉ ባይ ነዉ።ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች ግን መንግሥት ሰዎችን በአሸባሪነት የሚወነጅለዉና የሚያስረዉ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ለማዳከምና ለማሸማቀቅ ነዉ በማለት ይወቅሳሉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ እንዘገበዉ ደበበ እሸቱ ከታሰረበት ጊዜ ጀምሮ ባለቤቱ አላዩትም፥ ፍርድ ቤት ሥለመቅረብ አለመቅረቡም የሚታወቅ ነገር የለም።
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሃመድ
ሂሩት መለሰ