1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአርበኞች ማኅበር 75ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ ዝግጅት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2008

የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር የ75ኛዉን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በቅርቡ ያከብራል። ማኅበሩ ዕለቱን በደመቀ ዝግጅት በመጪዉ የካቲት 12 ቀን እንዲሁም የአድዋ ድል መታሰቢያን ደግሞ በሚያዝያ 27 ቀን 2008ዓ.ም. ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን ከወዲሁ ገልጿል።

https://p.dw.com/p/1HYI4
Äthiopien 75. Jubiläum Äthiopische Patrioten
ምስል DW/G. Tedla HG

[No title]

ማኅበሩ ከፋሺስት ጣሊያን ጋር የተካሄደዉን ዉጊያ ጨምሮ ያለፉት የትግል ዘመናት ባልተዛባ ሁኔታ እንዲዘከሩና እና የታሪክ ሠሪዎቹም ገድል ሊታወቅ ይገባል በሚል የቴክኒክ አጋር እንዲሆነዉ ከኢትዮጵያ የደራሲያን ማኅበር ጋር በመተባበር መግለጫ ሰጥተዋል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ