የአርበኞች ማኅበር አዲስ ፕሬዝደንት
ረቡዕ፣ ጥር 28 2006ማስታወቂያ
ስለምርጫዉ ሂደት እንዲሁም፤ የአባላት እድሜ እየገፋ እንደመሄዱ የማኅበሩ ህልዉና ምን ሊመስል እንደሚችልና በጦርነቱ ያልተሳተፈዉ አዲሱ ትዉልድም ዝክረ ታሪካቸዉን በምን መልኩ ጠብቆ ሊያቆይ ይችላል የሚሉትን ጥያቄዎች በማንሳት የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዲሱን ፕሬዝደንት ዳንኤል ጆቴ መስፍንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ