የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና የአካባቢ አየር ለውጥ ጉባኤ19 መስከረም 2007ሰኞ፣ መስከረም 19 2007በአዲስ አበባ የአፍሪቃ አዳራሽ ዛሬ በአረንጓዴ ኤኮኖሚ እና በአካባቢ አየር ለውጥ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ሲካሄድ ውሏል። የጉባዔው ተሳታፊዎች እንዳመለከቱት፣ ተፈጥሮን በሚጠብቅ እና የአካባቢ አየርን በማይበክል ሁኔታ ምርታማነትን በዘላቂነትhttps://p.dw.com/p/1DNHFምስል CC/Peter Blanchardማስታወቂያ ማዳበር የ« አረንጓዴው ኤኮኖሚ» ዋና መሰረት ነው። የአረንጓዴ ልማት፣ የአካባቢ አየር ለውጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርት ውጤቶች እና መሰል ጉዳዮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ በማወያየት ላይ ያሉ ርዕሶች ናቸው፤ ጉባኤውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ አርያም ተክሌ