1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረና ትግራይ አቤቱታ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1 2006

'አረና ትግራይ' በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን አፅቢ ወምበርታ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ በተንቀሳቀሰበት ባለፈዉ ቅዳሜና እሁድ ከፍተኛ የአመራር አባላቱን ጨምሮ አባላቱና ደጋፊዎቹ መታሰራቸዉንና በድንጋይ መደብደባቸውን አመለከተ።

https://p.dw.com/p/1BeWi
Karte Äthiopien englisch

ድርጊቱን በመቅረፀ ምስል ቀርጸዉ ለማቆየት ያደረጉት ሙከራም እንዲሰረዝ በመደረጉን የፓርቲዉ ከፍተኛ የአመራር አባላት ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። የወረዳዉ ፍትህና ፀጥታ በበኩሉ የታሠረም ሆነ የተደበደበ የለም የአረና አባል የለም ይላል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ