1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረና መድረክ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ መገደል

ሐሙስ፣ ሰኔ 11 2007

የምዕራብ ትግራይ የአረና መድረክ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበሩት አቶ ታደሰ አብረሃ መገደላቸዉ ተሰማ። ግለሰቡ ሕይወታቸዉ ከማለፉ በፊት አከራያቸዉ እንዳነጋገሯቸዉ እና ሶስት ሰዎች አንቀዉ እንደጣሏቸዉ መናገራቸዉ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/1FjOI
Karte Äthiopien englisch

ሟች ተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ ሲደርሳቸዉ እንደነበር አንድ የአረና ፓርቲ አመራር አካል ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል። ዘጋቢያን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ