ፖለቲካየአሣንቴዋ ከግብርና እስከ ጦር መሪነት ጉዞ To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010ከግብርና እስከ ጦር መሪነት፤ የ ያ ናና አሣንቴዋ አስደናቂ ሕይወት በአጭሩ ሲቀመጥ። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መንደርደሪያ ላይ ዛሬ ጋና ብለን በምንጠራት ምድር የብሪታንያ ቅኝ ገዢዎችን ተፋልመዋል። የእኚህ አፍሪቃዊት ኅልፈተ-ዜና ከተሰማ አንድ ምእተ-ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቢቀረውም ያ ናና ዛሬም ድረስ በጋና እና በአፍሪቃ ልዩ በኾነ መልኩ እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ ሴት ተደርገው ይወደሳሉ።https://p.dw.com/p/33A2Xማስታወቂያ