የአምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር12 መጋቢት 2007ቅዳሜ፣ መጋቢት 12 2007የኢትዮጵያ መጪውን ምርጫ ምክንያት በማድረግ ፊት ለፊት ቀርበው ስለተከራከሩት አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤https://p.dw.com/p/1Ev3Uማስታወቂያ የኢትዮጵያ መጪውን ምርጫ ምክንያት በማድረግ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በቴሌቪዥን ቀርበው ፤ ፊት ለፊት ተከራክረዋል። ክርክሩ በፌደራሊዝም ላይ ያተኮረ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ፓርቲዎች ደግሞ፤ ኢሀዲግ፤ አንድነት፤ ኢ ዴ ፓ ፣ መኢብን እና መኢአድ ናቸው። ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር ፤ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር ልደት አበበ