የአሜሪካ ፕሬዝዳንትና ጄነራል ማክሪስታል
ሐሙስ፣ ሰኔ 17 2002ማስታወቂያ
ጄነራል እስታሊን ማክሪስታል ለስንብት የበቁት ሮሊንግ ስቶን ለተሰኘ መጽሄት በሰጡት መግለጪያ ነው። ማክሪስታል በዚህ መግለጪያቸው የኦባማን አንዳንድ ሹማምንቶች ወረፍ አድርገዋል። የአፍጋኒስታን የጦር ስትራቴጅን በተመለከተም የኦባማን አስተዳደር መጎንተላቸው ተዘግቧል። ፕሬዝዳንት ኦባማ ም ከባድ ያሉትን ውሳኔ ትላንት ይፋ አድርገዋል። ጄነራል ማክሪስታልን አሰናብተው ጀነራል ፔትሬይስን ሾመዋል። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ