የአሜሪካ ፕሬዚደንት የእሥራኤል ጉብኝት11 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 11 2005የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በእሥራኤል የሦስት ቀናት ጉብኝት ለመጀመር በነገው ዕለት ኢየሩሳሌም ይገባሉ። ኦባማ የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ እሥራኤልን ሲጎበኙ የነገው የመጀመሪያ ይሆናል። ይኸው ጉብኝታቸውhttps://p.dw.com/p/180LFምስል Reutersማስታወቂያ በርሳቸው እና በጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መካከል ባለው የሀሳብ ልዩነት ሻክሮ የቆየውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ያሻሽለው ይሆናል በሚል አንዳንዶች ተስፋ ቢያደርጉም፡ ሌሎች ብዙም ክብደት አልሰጡትም። ዜናነህ መኮንን አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ