የአሜሪካ የጤና መዋቀር
እሑድ፣ ኅዳር 15 2006ማስታወቂያ
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምንም እንኳን በመጨረሻ ይህን ራዕይ ዕውን ቢያደርጉም የጤና መዋቅራቸው ብዙ ውጣ ውረዶች ማሳለፉ ይታወሳል። ያም ሆኖ ይኹው የጤና መዋቅር ዋና ግብ የጤና ዋስትና ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ማዳረስ እንደመሆኑ መጠን በሀገሪቱ የሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ፣ የንግድ ባለቤቶች እና የህክምና ባለቤቶች ላይ ያለው ሚና ምን ይመስላል የሚለው ጥያቄ የዚህ የእንወያይ ዝግጅት ትኩረት ነው።
አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ