1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ውሳኔ እና የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ምላሽ

ሰኞ፣ መስከረም 10 2014

የአሜሪካ መንግስት በትግራይ ጦርነት ተሳትፎ ባላቸው ሀይሎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ያስተላለፈው ውሳኔ ከትግራይ በኩል ድጋፍ ተችሮታል። በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል መንግስት ትናንት ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ እንደሚቀበል እና ለተግባራዊነቱ ተባባሪ እንደሚሆን ገልጿል። 

https://p.dw.com/p/40ZCC
Äthiopien Tigray | Hauptstadt Mekele | TPLF-Zentrale
ምስል EDUARDO SOTERAS/AFP/Getty Images

የአሜሪካ ውሳኔ እና የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ምላሽ

የአሜሪካ መንግስት በትግራይ ጦርነት ተሳትፎ ባላቸው ሀይሎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ያስተላለፈው ውሳኔ ከትግራይ በኩል ድጋፍ ተችሮታል።  በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል መንግስት ትናንት ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ እንደሚቀበል እና ለተግባራዊነቱ ተባባሪ እንደሚሆን ገልጿል። 
በትግራይ የሚንቀሳቀሱት ዓረና ትግራይ እና የትግራይ ነፃነት ፖርቲ የተባሉት ተቃዋሚ ፖርቲዎች የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ በአዎንታ ተቀብለውታል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ
እሸቴ በቀለ
ማንተጋፍቶት ስለሺ