የአሜሪካ ስለላና የጀርመን ርምጃ 4 ሐምሌ 2006ዓርብ፣ ሐምሌ 4 2006በጀርመን መዲና በበርሊን በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ፣ የፀጥታ ክፍል የበላይ አዛዡ ፣ ራሱን በቻለው ጽ/ቤታቸው ተግባራቸውን ሲያከናውኑ መቆየታቸው እሙን ነው።https://p.dw.com/p/1CbWyምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ዲፕሎማቱ ፣ የሀገራቸው መንግሥት የሚያካሂደውን የስለላ ተግባር እን ዲያቆም በተደጋጋሚ ተጠይቆ መልስ ባለመስጠቱ ፣ ሀገር ለቀው ይወጡ ዘንድ ተጠይቀዋል። አንድ መንግሥት እንዴት ዋና ወዳጁን ፤ ተባባሪውን ይሰልላል? የሚለው የአንክሮ ጥያቄ ፤ በተቃውሞ ፓርቲዎች ሁሉ የተወሳና ፣ ሁሉም አንድ ዓይነት አቋም ያንፀባረቁበት ሁኔታ ነው። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ